
ይህን ያውቃሉ?
በአለም አቀፍ ደረጃ የሩማቲክ የልብ በሽታ (RHD) በጣም ከተለመዱት የልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች አንዱ ሆኖ 40.5 ሚሊዮን የሚደርሱ በሽታዎች ሲከሰቱ በየዓመቱ ≈305,000 ሰዎች ይሞታሉ።
iTena NewsBlog
በአለም አቀፍ ደረጃ የሩማቲክ የልብ በሽታ (RHD) በጣም ከተለመዱት የልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች አንዱ ሆኖ 40.5 ሚሊዮን የሚደርሱ በሽታዎች ሲከሰቱ በየዓመቱ ≈305,000 ሰዎች ይሞታሉ።
👉🏽የሩማቲክ ፊቨር ምንድን ነው?
👉🏽የሩማቲክ ፊቨር መንስኤ ምንድን ነው?
👉🏽የሩማቲክ ፊቨር ምልክቶች ምንድ ናቸው?
👉🏽የሩማቲክ ፊቨር እንዴት ይታወቃል?
👉🏽ለሩማቲክ ፊቨር ውጤታማ ሕክምናዎች ምንድን ናቸው?
ጡት በማጥባት ወቅት ከአእምሮ የሚመነጩ Prolactine እና Oxytocin የሚባሉ ሆርሞንስ የእናትና የህፃኑን ቀረቤታ ያጠናክራል።
የጡት ወተት ለህፃናት ከምግብነት ባለፈ የሚሰጠው ጥቅምና አንዲት እናት በማጥባቷ ብቻ የምታገኛቸውን ጥቅሞች እናያለን።
ጡት በማጥባት በእናቲቱ እና በህፃኑ ላይ ያለውን ጥቅም ለማስተዋወቅ በ 1992 ለመጀመሪያ ጊዜ ተጀመረ። የአለም ጡት ማጥባት ሳምንት አመታዊ ጭብጦች የጤና አጠባበቅ ስርዓቶች፣ የማህበረሰብ ድጋፍ፣ ስነ-ምህዳር፣ ኢኮኖሚ፣ ሳይንስ፣ ትምህርት እና ሰብአዊ መብቶችን ያካትታሉ።
የሳንባ ካንሰር በወንዶች እና በሴቶች እንዲሁም በሁሉም የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሰዎችን ያጠቃል። በአብዛኛው እድሜያቸው 65 እና ከዚያ በላይ በሆኑ ጎልማሶች ላይ ይስተዋላል, በሌላ በኩል 10% የሚሆነው የሳንባ ካንሰር ከ55 ዓመት በታች በሆኑ ሰዎች ላይ ይከሰታል።
💡 የሳንባ ካንሰር ምንድን ነው?
👉🏽 መንስኤዎች
👉🏽 ምልክቶች
👉🏽 ምርመራው ምን ይመስላል
👉🏽 ሕክምው
👉🏽 ስክርኒንግ ምርመራዎች
👉🏽 መከላከያ መንገዶች
👉🏽 ሄፓታይተስ ቢ እና ሄፓታይተስ ሲ ምንድን ነው?
👉🏽መተላለፊያ መንገዶቹ
👉🏽ምልክቶቹ
👉🏽እንዴት ቫይረሱ እንዳለ ሊታወቅ ይችላል
👉🏽ህክምናውስ
👉🏽መከላከያ መንገዶች
የዓለም ጤና ድርጅት እ.ኤ.አ. በ2019 296 ሚሊዮን ሰዎች ሥር በሰደደ የሄፐታይተስ ቢ በሽታ ሲያዙ በየዓመቱ 1.5 ሚሊዮን አዳዲስ ኢንፌክሽኖች ይኖሩ እንደነበር ገልጿል።
እ.ኤ.አ. በ2019፣ ሄፓታይተስ ቢ 820,000 የሚገመቱ ሰዎችን ለሞት አስከትሏል፣ ይህም በአብዛኛው ከሲርሆሲስ እና ከሄፓቶሴሉላር ካርስኖማ (ዋና የጉበት ካንሰር) ነው።
Hotline Number 7272
Mariamawit is an optometrist by profession with hands on project management skills. She is the chief assisting body of all departments with overall management, supervision, and reporting duties. In addition to executing financial proceedings and recording transactions, she organizes events and networking programs with company executives.
From creating a brand, to maintaining and growing it, he has done it all. A modern and simple branding taste and strategy translates to his professional level graphic designing making him a multi-talented asset to the team. With passion for studying and analyzing market data based on digital presence, Yonatan as a social media manager, formulates digital and other marketing strategies to get our services to those who need it.
Fill out all the necessary inputs and submit your form.